ክቡር አቶ ተመስገን ጥሩነህ

የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንት

ክቡር ዶ/ር ዐብይ አህመድ

የብልፅግና ፓርቲ ፕሬዚዳንት

ክቡር አቶ አደም ፋራህ

የብልፅግና ፓርቲ ም/ፕሬዚዳንትና የዋና ጽ/ቤት ኃላፊ

አቶ አረጋ ከበደ

የአብክመ ርዕሰ መስተዳድር

አቶ ይርጋ ሲሳይ

የአማራ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ

አቶ ቻላቸው ዳኘው

ከንቲባ ዘ ጎንደር

አቶ ተስፋ መኮንን

ጎንደር ከተማ ብልፅግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኃላፊ

ስለ እኛ

የብልጽግና ፓርቲ አመሰራረት

ብልፅግና ፓርቲ  ሶስት የቀድሞ የኢህአዴግ አባል ታርቲዎች የአማራ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አዴፓ)፤ የኦሮሞ ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኦዴፓ) እና የደቡብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ደኢህዴን) እንዲሁም አፋር ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (አፍዴፓ) ፤ የቤኒሻንጉል ጉሙዝ ዴሞክራሲያዊ አንድነት ግንባር (ቤጉህዴፓ) ፤ የኢትዮጵያ ሶማሌ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ፓርቲ (ኢሶህዴፓ) ፤ የጋምቤላ ህዝቦች ዴሞክራሲያዊ ንቅናቄ (ጋህዴን) እና የሀረሪ ብሔራዊ  ሊግ (ሀብሊ) በመካተት ህዳር 2012 ዓ.ም ተመሰረተ።

በሀዋሳው የኢህአዴግ 11ኛ መደበኛ ጉባዔ የፓርቲ ውሕደት በመዘግየቱ በፍጥነት እንዲጠና ተወሰነ